< Đăng nhập
Đăng nhập
Đăng ký
Đăng tin
Cung cấp
Yêu cầu
Nhóm
Bạn bè
Đăng tin
Đăng nhập
Đăng ký
linalinu
|
Nhắn tin
Tiêu đề
ሰላም ሴቶችዬ ውቦችዬ
Groups
Vị trí
Addis Ababa, Ethiopia
Đính kèm
Nội dung
It's weight gain o clock!!!
Let's gain some weight people💃 where u at my skinny ladies የሚያወፍር ለውፍረት ብላቹ ብዙ ጊዜ የጠየቃቹ ቀጮዎች ሰብሰብ በሉ ሰሞኑን ድምቡሽቡሽ ማለታቹ ነው በቃ 🍑በ🍑 መሆናቹ ነው በቃ 😁
ክብደት/ውፍረት ለመጨመር ሞክረሽ ውጤት ግን አላገኘሽም ? በሰውነትሽ አይነት ወይም በተለያየ stress/በጭንቀት ምክንያት ሊሆንም ይችላል...ስለዚህ ስለ ሰውነት አይነት እና እንዴት እንደምንለየው እንዲሁም በሰውነት ውስጥ ጥሩ ስብን ትክክለኛው ቦታ ላይ ለማከማቸት ofcourse በጤናማ መንገድ የተለያዩ ፍራፍሬ ፣አትክልት፣ጥራጥሬ 😁 እንዲሁም ሌሎችን በመጠቀም ፣ ክብደትን ለመጨመር የሚረዱ ጁሶች/ smoothies የተለያዩ አመጋገብ ዘዴዎች እና ምግቦችን የማወራቹ ይሆናል 💃
⛔ማሳሰቢያ እባካቹ ማንኛውም አይነት የፍራፍሬ፣ አትክልት፣ ለውዝ እና የተለያዩዩ ምግብ አለርጂ ካለባቹ እንዲሁም የጤና እክል ካለባቹ አትሳተፉ ወይም ታሳቢ አድርጉ ! ጤናቹ ለኔ ከሁሉም በላይ ነው😍።
ይሄማ ለኔ ያስፈልገኛል የምትሉ ኮሜንት ላይ አሳውቁኝ 📢📢
መልካም ቀን ❤️
Chọn danh mục quản lý tin đăng!