የሳምንቱ መጨረሻ ቀናቶች እራሳችንን የምንንከባከብበት ለራሳችን ትንሽም ቢሆን ጊዜ የምንሰጥበት ቀኖች ናቸው እና በምን መልኩ ለራሳቹ ጊዜ እየሰጣቹ ነው ?? ዛሬም እንደተለመደው ምርጡን ነገር ይዤላቹ መጥቻለው እሱም የሰውነት እስክረብ ነው በተለይ የሰውነት ቆዳችን ላይ እግራችን ታፋችን እጃችን ላይ የሚወጣብን በተለምዶ strawberry skin የሚባለው በተለያየ ምክንያት የተደፈኑ የቆዳ ላይ ፀጉር ቀዳዳዎችን የምናፀዳበት ንፁና ለስላሳ የሰውነተሰ ቆዳ የሚሰጠን ውህድ ነው👌 የሚያስፈልገን 👇 ማንኛውም ,የሬት ጄል የሩዝ ዱቄት የኮኮናት/የወይራ ዘይት እነዚን አዋህዶ በእርጥብ ቆዳ ላይ ቀስ እያሉ ማሸት እና በሳምንት ከ2-3 ቀን መጠቀም ፈጣን ለውጥ ማየት እንችላለን። የውህዱን አሰራር ዝርዝር ቪዲዮ ማየት ከፈለጋቹ ሊንኩ👇👇 https://vm.tiktok.com/ZMF7MKW98/ መልካም ቀን
Người đăng : linalinuIt's weight gain o clock!!! Let's gain some weight people💃 where u at my skinny ladies የሚያወፍር ለውፍረት ብላቹ ብዙ ጊዜ የጠየቃቹ ቀጮዎች ሰብሰብ በሉ ሰሞኑን ድምቡሽቡሽ ማለታቹ ነው በቃ 🍑በ🍑 መሆናቹ ነው በቃ 😁 ክብደት/ውፍረት ለመጨመር ሞክረሽ ውጤት ግን አላገኘሽም ? በሰውነትሽ አይነት ወይም በተለያየ stress/በጭንቀት ምክንያት ሊሆንም ይችላል...ስለዚህ ስለ ሰውነት አይነት እና እንዴት እንደምንለየው እንዲሁም በሰውነት ውስጥ ጥሩ ስብን ትክክለኛው ቦታ ላይ ለማከማቸት ofcourse በጤናማ መንገድ የተለያዩ ፍራፍሬ ፣አትክልት፣ጥራጥሬ 😁 እንዲሁም ሌሎችን በመጠቀም ፣ ክብደትን ለመጨመር የሚረዱ ጁሶች/ smoothies የተለያዩ አመጋገብ ዘዴዎች እና ምግቦችን የማወራቹ ይሆናል 💃 ⛔ማሳሰቢያ እባካቹ ማንኛውም አይነት የፍራፍሬ፣ አትክልት፣ ለውዝ እና የተለያዩዩ ምግብ አለርጂ ካለባቹ እንዲሁም የጤና እክል ካለባቹ አትሳተፉ ወይም ታሳቢ አድርጉ ! ጤናቹ ለኔ ከሁሉም በላይ ነው😍። ይሄማ ለኔ ያስፈልገኛል የምትሉ ኮሜንት ላይ አሳውቁኝ 📢📢 መልካም ቀን ❤️
Người đăng : linalinu