0910225761 አ/ምንጭ ሴቻ አጅፕ ብርሀን ባንክ 1ኛ ፎቅ https://t.me/kidistleul1
Người đăng : kidistleulጋሞ ማስቃላ ዮሆሆሆሆ ታላቁን የጋሞ ህዝብ ዘመን መለወጫ በዓል መስቀል(ዮ ማስቃላ) በ16 በጋሞ ዶርዜ መንደር ከ 4000 በላይ በሬዎች ሚታረዱበት ሹሃ(እርድ)ስነስርዓትና የተለያዩ የባህል ትርዕቶችን ለመታጀም ኑ:: እንግዳ ተቀባዩ ጠቅላላ የጋሞ ህዝብ እና የአርባምንጭ ከተማ የአከባቢዋ ነዋሪዎች በጉጉት እንጠብቃቹሃለን ። ዮ ማስቃላ ዮ ሆሆሆ Buju Star 👗 by Kidist Leul❤️🫶🙏🏻
Người đăng : kidistleul